LBRY Block Explorer

LBRY Claims • new-hadiyigna-gospel-mezmur-2020,-2

ad685bf1fc9ad0ae6b9c126679368881bf837105

Published By
Created On
31 Mar 2021 23:55:39 UTC
Transaction ID
Cost
Safe for Work
Free
Yes
New Hadiyigna Gospel Mezmur 2020, TESFAYE GIRMA Edima Hadiyigna mezmur ኤዱክለስ ኤድማ ሃዲይኛ ዝማሬ
#GospelMezmur #የጴንጤመዝሙር ? |ሰብስክራይ ለማድረግ| subscription link - https://www.youtube.com/channel/UCLfqjiO-Dfg_GIa5QwBAhMQ?sub_confirmation=1
http://www.youtube.com/c/GOSPELMEZMUR
ኤዱክለስ ኤድማ ሃዲይኛ ዝማሬ TESFAYE GIRMA Hadiyigna mezmur Edima- New Hadiyigna Gospel Mezmur 2020 - ሃዲይኛ መዝሙር

የጎስፕል መዝሙር ቻናልን ቀዳም ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን። ውድ የጎስፕል መዝሙር አድማጮች የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይብዛላችሁ። በጎስፕል መዝሙር የአማሪኛ ቻናል፥- የድምጽ (audio) ዝማሬዎችን ለአድማጮች ስለምናደርስ፥ አዳዲስ የምለቀቁ አዳዲስና የቆዩ ዝማሬዎችን ለማግኝት ቻናላችንን ሰብስክራይብ || SUBSCRIBE || ያድርጉ።
subscription link - https://www.youtube.com/channel/UCLfqjiO-Dfg_GIa5QwBAhMQ?sub_confirmation=1
የድምጽ (audio) ዝማሬዎችን በዬትኛውም ቦታ ሆነው ማዳመጥ ይችላሉ። ሰፊ ቦታና ከፍተኛ የኢንተርኔት ፍጆታ የለውም። ከዚህ በተጨማሪ በፈለጉት ጊዜ ሁሉ በቻናላች ውስጥ በመግባት ከፕሌይ ሊስት ( playlist) ውስጥ በቀላሉ ያገኛሉ።

የቻናላችን የድምጽ (audio) ዝማሬዎች ምርጫ የቀድሞ እና አዳዲስ የተመረጡ እና እንደመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ የሆኑ ዝማሬዎችን ብቻ ለአድማጮች በኅላፊነት እናደርሳለን። በዝማሬ ምርጫችን እንደምባረኩ እምነነታችን ነው። እርሰዎ የምሰጡን አስተያየት ለአገልገሎታችን ገንቢ ነው።
የምትፈልጉትን ዝማሬ ወይም የዘማሪ ስም በመጥቀስ ጥያቄያችሁን ላኩልን። በአፋጣኝ ዝማሬውን እናደርሰልዎታለን።

የቻናላችን መሪ ጥቅስ
“በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤”
— ኤፌሶን 5፥19

ቻናላችንን ቀዳም ምርጫዎት ስላደርጉ በድጋሜ ከልብ እናመሰግናለን፥ ኮሜንት ይጻፉ፥ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ።

EMAIL: aplha202omega@gmail.com
...
https://www.youtube.com/watch?v=-BNAAwL2xsE
Author
Content Type
Unspecified
video/mp4
Language
Open in LBRY

More from the publisher

Controlling
VIDEO
WELCO
Controlling
VIDEO
PASTO
Controlling
VIDEO
3ቱ
Controlling
VIDEO
Controlling
VIDEO
"ዐ
Controlling
VIDEO
GOSPE
Controlling
VIDEO
#SHOR
Controlling
VIDEO
Controlling
VIDEO
#SHOR